ቤንጉዌላአንጎላ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው ቤንጉዌላ ነው። የክልሉ የመሬት ስፋት 31,788 ካሬ ኪሎሜትር ሲሆን የሕዝብ ብዛቱ ደግሞ 606,500 ነው።

የቤንጉዌላ ክልል በደማቅ አረንጓዴ

ከተማዎች