በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

በቡግንጅ ላይ ኪንታሮት ወይም በችግር ላይ ችግር። በመጥፎ ሁኔታ ላይ ተደራቢ መጥፎ ሁኔታ ሲገጥም