ምየንማ
(ከበርማ የተዛወረ)
ምየንማ በደቡብ-ምሥራቅ እስያ የሚገኝ አገር ነው። የምየንማ ዋና ከተማ እስከ 1998 ዓ.ም. ያንጎን ነበረ። በመጋቢት 17 ቀን 1998፣ የምየንማ መንግሥት ኔፕዪዶ አዲሱ ዋና ከተማ መሆኑን አዋጀ።
ምየንማ ህብረት ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: ကမ္ဘာမကျေ |
||||||
ዋና ከተማ | ኔፕዪዶ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | በርምኛ | |||||
መንግሥት {{{ፕሬዚዳንት መንግስት አማካሪ ምክትል ፕሬዝዳንት ፩ ምክትል ፕሬዝዳንት ፪ |
ውን ምይን አውንግ ሣን ሱ ጪ ምይን ሽዌ ሄንሪ ቫን ጢዮ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
676,578 (39ኛ) 3.06 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2014 እ.ኤ.አ. ግምት |
51,486,253 (25ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ጫዕ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +6:30 | |||||
የስልክ መግቢያ | +95 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .mm |
የአገሩ ስም በይፋ ምየንማ እንዲሆን ያዋጀ ሲሆን አሁንም በቀድሞው ስም Burma /በርማ/ ይታወቃል። ሁለቱ ስሞች ከዋናው በርማውያን ወይም «በማ» ብሔር ስም ናቸው። በአንድ ሀሣብ ይህ ስም ከሂንዱኢዝም አምላክ «ብራህማ» መጣ፣ በሕንድም የአገሩ ስም እስካሁን «ብራህማደሽ» ይባላል።