ሰው ለሰው
የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማ
ሰው ለሰው ከመጋቢት 03፣ 2010(እ.ኤ.አ) ጀምሮ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለዕይታ የበቃ የአማርኛ ተከታታይ ድራማ ሲሆን ፕሮድዩስ ያደረጉት ብስራት ገመቹ ፣ መስፍን ጌታቸው ፣ ዳንኤል ኃይሌ እና ሰለሞን ዓለሙ ናቸው። የድርሰት ሥራው የታምሩ ብርሃኑ ፣ መስፍን ጌታቸው ፣ ነብዩ ተካልኝ እና ሰለሞን ዓለሙ ፈለቀ ነው።[1]
ጭብጡ
ለማስተካከልመስፍን እና ማሕሌት ለፍትህ ይተጋሉ። የሥራ ባልደርባቸው አስናቀ ህገ ወጥ በሆነ ተሰማርቷል። ልጃቸው ብሩክ የወንድሟ ገዳይ ተብሎ በእባቷ የሚታመን መድኃኒት ከተባለች ልጃቸው ጋር የፍቅር ግኑኝነት ውስጥ ይሆናሉ። እነርሱን ለማለያየት የመዲ እናት የማትሰራው ሸር የለም። በሌላ መልኩ የአስናቀን የህገ ወጥ ስራ ለማጋለጥ ለትቀን የሚተጉ መርማሪ ፖሊሶች አይሆኑ ይሆናሉ።[2]
ገጸባሕሪያት
ለማስተካከል- አበበ ባልቻ
- ሰለሞን ቦጋለ
- ማህደር አሰፋ
- መስፍን ጌታቸው
- ዝናህብዙ ፀጋዬ
- ሙሉአለም ታደሰ
- ሐና ዮሐንስ
ዋቢ
ለማስተካከል- ^ Sew le sew (in en-US), SewLeSew Part 1, https://www.youtube.com/watch?v=a9i8ojlRdrA
- ^ "Sew Lesew | Ethiopia News". Archived from the original on 2015-06-08. በ2020-11-02 የተወሰደ.