ሠመራ በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያአፋር ክልል ዋና ከተማ የሆነችውን አሳይታ ለመተካት አዲስ የተመሰረተች ከተማ ነች።

ሰመራ
Semera.jpg
ሰመራ በኦክቶበር 2007 እ.ኤ.አ.
አገር  ኢትዮጵያ
ክልል አፋር ክልል
ዞን ዞን 1
ወረዳ ሰመራ ሎግያ ከተማ መስተዳደር
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 12,625
ሰመራ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ሰመራ

11°47′ ሰሜን ኬክሮስ እና 41°0′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ሰመራ በማደግ ላይ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ከተሞች አንዱኣ ነች። ዱብቲ፣ አሳይታ እና ሎጊያ ሰመራን የሚያዋሰኑአት ከተሞች ናቸው። እንዲሁም በከተማዋ ከሚገኙ ነገሮች መካከል በ1999 ዓ.ም. የተመሰረተው ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አንዱ ነው።