ርእስ ማለት የኣንድ ነገር የበላይ የሆነ ፣ መሰረት ፣ መጀመሪያ ፣ ልክ እስትንፋስ ማለት ነው። ብዙ ጊዜ ርእስ ያለው ነገር ቁም ነገር ኣለበት። ለምሳሌ ሰው ትንፋሽ ኣለበት፣ ሕይወት ያላቸው ነገሮች ሁሉ እስትፋስ ኣለባቸው። ሰው ሁሉ ፈጣሪ ያለበት (ያመነ) ዶሞ የተረጋጋ መንፈስ ኣለበት። ርእስ ያለው ነገር ሁሉ መጀመሪያዊ ኣለበት ይሆናል። ዳኝነት ቅንነት ሃቀኝነት የእኩሉነት በሕይወቱ ይታያሉ። በማን በርእስ (በራስ) ያለበት። የሌለበት ደሞ ያው እንደ ጅረት ውሃ ሰው እየጎዳ ራሱን እየጎዳ ይሄዳል። ኣያቋርጥም መግፋት እያተላተመ ከዚያም ከዚህም። ርእስ ኣልባ ባዶ ቁጥር ቁጭ እያተረፈ ከማንም እየቀነሰ ከሰው ራስንም እየደከመ።