ከኛ 60 ሚሊዮን ብርሃን-አመቶች የሚርቅ ረጨት

ረጨት ወይም ጋላክሲጠፈር ውስጥ እጅግ ብዙ ከዋክብትስበት ሃይል የተያዘ ቅንባሮ ነው። የኛ ፀሐይ ያለችበት ረጨት «ጥርጊያ» ወይም «የወተት ጎዳና» (ሚልኪ ወይ) ይባላል። «ጋላክሲ» የሚለው ስም በእንግሊዝኛ የተወሰደ ከግሪክኛ γαλαξίας /ጋላክሲያስ/ ማለት «ወተታም» ነው።