ምዕራብ ጐጃም ዞን

ለማስተካከል

¤ የዞኑ ዋና ከተማ፡- ፍኖተ ሰላም

¤ የወረዳዎች ብዛት፡- 12

¤ የከተማ አስተዳደሮች ብዛት፡- 5

o ቡሬ

o ፍኖተ ሰላም

o ደምበጫ

o ቡሬ

o ደምበጫ

¤ የቀበሌዎች ብዛት፡- 370

  • የገጠር፡- 328
  • የከ ተማ፡-42

¤ በዞኑ ውስጥ የሚገኝ ህዝብ ብዛት፡- 2,714,017

  • ወንድ 1,364,143
  • ሴት 1,349,874

የሕዝብ ብዛት በዲሴምበር 2007 እ.ኤ.አ. ይሠጣል።

ቁ.ር ወረዳ የሕዝብ ቁጥር ዋና ከተማ የህዝብ
- ምእራቅ ጎጃም ዞን 2,614,450
1 ሰሜን አቸፈር 206,658
ቁንዝላ 5,745
2 ባህር ዳር ዙሪያ 196,766
+ ,093
3 ይልማና ዴንሳ 234,269
አዴት 23,559
4 ሰሜን ሜጫ 317,963
ማራዊ 22,959
5 ደቡብ ሜጫ 252,362
ገርጨጭ 1,545
6 ሰከላ 150,376
ግሽ አባይ 8,331
7 ቋሪት 124,309
ግበዝ ማርያም 5,838
8 ደጋ ዳሞት 165,063
ፈረስ ቤት 8,233
9 ደምበጫ 141,912
የጨረቃ 1,366

ደምበጫ 16,244

10 ጃቢ ጣህናን 159,034
ጅጋ 5,668
11 ቡሬ 158,074
ቡሬ 25,084
12 ወንበርማ 109,908
ሽንዲ 13,036
13 ጎንቻ 115,529
ጎንጂ ቆለላ 5,227
14 ደቡብ አቸፈር 148,784
ዱርቤቴ 14,473
15 ፍኖታ ሰላም 31,842
ፍኖታ ሰላም 31,847

¤ የወረዳው ስም የወረዳው ዋና ከተማ

  1. ሰሜን ሜጫ - መርዓዊ * ብራቃት
  2. ደቡብ ሜጫ - ገርጨጭ * ዳጊ
  3. ደምበጫ - የጨረቃ * ደምበጫ * አዲስ አለም
  4. ቡሬ ዙሪያ - ቡሬ
  5. ወንበርማ - ሺንዲ
  6. ጃቢ ጣህናን - ፍኖተ ሰላም *ማንኩሳ
  7. ባህር ዳር ዙሪያ - ባህር ዳር
  8. ደጋ ዳሞት - ፈረስ ቤት
  9. ሰከላ - ግሽ ዓባይ
  10. ቋሪት - ገበዘ ማርያም
  11. ሰሜን አቸፈር - ሊበን * ቁንዝላ * ይስማላ * ፈንዲቃ
  12. ደቡብ አቸፈር - ዱርቤቴ * ዲላሞ
  13. ይልማና ዴንሳ - አዴት
  14. ጐንጅ ቆለላ - አዲስ አለም