ማክስ ፕላንክ (ጀርመንኛ፦ Max Planck) 1850-1940 ዓም. የጀርመን ፊዚሲስት ነበር።

ማክስ ፕላንክ በ1925 ዓም

ማክስ በኩዋንተም ቲዎሪ እና ፎቶን ጥናት ያደረገ ሰው ነው።