2000ዎቹ እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር ማለት ከ1992 እስከ 2002 ዓም ድረስ የነበሩት ዓመታት ናቸው። ስለዚህ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ብዛቱ በ1990ዎቹ እና በትንሹ በ2000ዎቹ አ.ም. ውስጥ ነው።