1990ዎቹ እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር ማለት ከ1982 እስከ 1992 ዓም የነበሩት ዓመታት ናቸው። ስለዚህ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ብዛቱ በ1980ዎቹ እና በትንሹ በ1990ዎቹ አ.ም. ውስጥ ነው።