ፈላጭ ቆራጭሥልጣናዊነት መንግስት ዓይነት ሲሆን፣ አንድ ግለሰብ ወይንም ትንሽ ቡድን ፍጹማዊ ኃይል፣ ያለ ኅገ-መንግስታዊ ወሰኖች የሚይዙበት ሥርዓት ነው። ፈላጭ ቆራጮች ወደ ሥልጣን አመጣጣቸው ብዙን ጊዜ በጉልበት በማስገደድ ወይንም በማጭበርበር ይሆናል። አንድ ጊዜ ያን ሥልጣን ከያዙ በኋላ በዚያ ሥልጣን ለመቆየት ማስፈራራትን፣ ሽብርን፣ የሰው ነጻነታዊ መብቶችን በማፈን ይሆናል። የመናገር፣ የማሰብ እና የማድረግን ሂደት ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ይሞክራሉ። ከህዝቡ ድጋፍ ለማግኘት ሲሉ፣ ሰፊ ፕሮፖጋንዳ የመንዛት ጸባይ ይታይባቸዋል።

1991 ጀምሮ የኤርትራው ፕሬዝዳንት እና አምባገነን ኢሳያስ አፈወርቂ ፡፡
ሙሶሊኒ