ጡንቻ በባለሰውነቱ የመወጠር ወይም የመኮማተር ትዕዛዝን ሊቀበል የሚችል የስጋ ክፍል ነው። የጡንቻ ህዋሳት ለመኮማተር እና ለመወጠር የሚያስችሉ መዋቅሮች አሏቸው። እነዚህ መዋቅሮች በመኮማተር እና በመለጠጥ የህዋሱን ቅርፅ ይለዋውጡታል።

የሰውነት ጡንቻ ውስጣዊ ምስል