ጡብ የግንብ ወይም ሲራሚክ ስሪት ሲሆን የሚያገለግለውም እንደ ግንብ ያሉ መዋቅሮችን ለመገንባት ነው። ጡብ ከሸክላ አፈር የሚዘጋጅ የብሎኬት አይነት ነው።

ጡብ የተሰራ ግድግዳ