ጃንጥላ ወይም ጥላ ራስን ከፀሐይ ወይም ዝናብ ለመከላከል የሚያገለግል ከውሀ እና ብርሀን የማያሳልፍ ጨርቅ የተሰራ መሳሪያ ነው።

ጃንጥላ ጥቅም ላይ ሲውል