ጁልስ ቨርን ( 1828-1905 እ.እ.አ.) ፈረንሳዊ ፀሐፊ ነበር። ከሥራዎቹም መሃከል "በዓለም ዙሪያ በሰማኒያ ቀናት"፤ "ወደ ምድር መሀል ጉዞ" እና "አንድ ሺ ሊግ ከባህር በታች" የተባሉት ይጠቀሳሉ። አብዛኞቹ መፅሐፎቹ ከሳይንስ ዕውቀት ይልቅ በዓይነ-ሕሊና ላይ ቢያተኩሩም አንዳንዶቹ ለምሳሌ የህዋ ጉዞ እና የመረጃ መስኮት (ቴሌቪዥን) እውን ሆነዋል።

Jules Verne 1856
"በዓለም መጨረሻ ላይ ያለው ብርሃን" የጁልስ ቬርን የስነ-ጽሑፍ መድረክ ምርጥ ልብ ወለዶች አንዱ ነው ተብሎ ይታሰባል.