ዲዝኒ (በእንግሊዝኛ፡ Disney) የሆነ የአሜሪካ የተንቀሳቃሽ ምስል እና የቴሌቪዥን ዝግጅቶች አቅራቢ ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት በስሩ የሚያስተዳድራቸው በርካታ ድርጅቶች ሲኖሩ ከነዚህም ውስጥ ዋልት ዲዝኒ ስቱዲዮስ (Walt Disney Studios)፣ ዋልት ዲዝኒ ፒክቸርስ (Walt Disney Pictures)፣ ዋልት ዲዝኒ ስቱዲዮስ (Walt Disney Animation Studios)፣ ዋልት ዲዝኒ ሆም ኤንተርቴንመንት (Walt Disney Home Entertainment)፣ ዲዝኒ ኢንተራክቲቭ (Disney Interactive)፣ ፒክሳር አኒሜሽን ስቱዲዮስ (Pixar Animation Studios)፣ ሉካስፊልም (Lucasfilm)፣ ተ መፔትስ ስቱዲዮ (The Muppets Studio)፣ ተችስቶን ፒክቸርስ (Touchstone Pictures)፣ disney.com እና
ማርቨል ኮሚክስ (Marvel Comics) ይጠቀሳሉ።