ደቡብ ሱዳን2003 ዓ.ም. ከሱዳን የተገነጠለ አዲስ ሀገር ነው። ዋና ከተማው ጁባ ነው።

Republic of South Sudan
ደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ

የደቡብ ሱዳን ሰንደቅ ዓላማ የደቡብ ሱዳን አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር "South Sudan Oyee!"

የደቡብ ሱዳንመገኛ
የደቡብ ሱዳንመገኛ
ዋና ከተማ ጁባ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
መንግሥት

ፕሬዚዳንት
ምክትል ፕሬዝዳንት
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ
ሳልቫ ኪሬ ማያርዲት
ጄምስ ዋኒ ዒጋ
ዋና ቀናት
ሐምሌ 2 ቀን 2003 ዓ.ም.
(July 9, 2011 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከሱዳን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
619,745 (41ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2008 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
12,340,000 (94ኛ)
8,260,490
ገንዘብ ደቡብ ሱዳን ፓውንድ
ሰዓት ክልል UTC +3
የስልክ መግቢያ +211
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .ss

ከ፷ በላይ ኗሪ ቋንቋዎች እያሉ መደበኛው ቋንቋ ግን እንግሊዝኛ ነው። አሁን ከሀገሩ 8 ሚሊዮን ኗሪዎች ምናልባት ስልሳ ከመቶ ክርስቲያኖች ናቸው። ከነዚህ አብዛኞቹ የሮማ ካቶሊክ ወይንም የአንግሊካን ቤተክርስቲያን ምዕመናን ናቸው።