የፖለቲካ ጥናትፖለቲካል ሳይንስ ወይም ሥነመንግስት ስለሃገር ወይም ከተማ አስተዳደርና ከከተማና ገጠር ጋር ተያያዥ የሆኑ ነገሮች የሚያጠና የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ ነው።

የሥነ-መንግሥት ታሪክ ለማስተካከል

የሕገ መንግሥት ታሪክ

ትርጓሜዎች ለማስተካከል

  • ኃይል የሚባለው የአንድን ፍላጎት በሌሎች ላይ የመጫን ችሎታ ነው።
  • ሥልጣን ህግን የማስከበር፣ የሌሎችን ታዛዥነት የማግኘት፣ የማዘዝ፣ እና የመፍረድ ኃይል ነው።
  • ህጋዊነት የሚባለው በታወቁና ተቀባይነትን ባገኙ መስፈርቶችና መርሆዎች አማካይነት ኃይልን በመጨበጥ እና በመጠቀም የሚገኝ ሲሆን አንዱ የመንግሥት ባህርይ ነው።
  • መንግሥት ህግና ሥርዓትን የማውጣት እና የማስከበር ሥልጣን ያለው አካል ነው።

የፖለቲካ ኃይል ለማስተካከል

ሥልጣን እና ህጋዊነት ለማስተካከል

ባህላዊ ለማስተካከል

መስህባዊ ለማስተካከል

ህገ-አመክንዮአዊ ለማስተካከል