የግሪክ አልፋቤት ቢያንስ ከ800 ዓክልበ. ጀምሮ ግሪክኛን ለመጻፍ ተጠቅሟል። የተደረጀው ከፊንቄ ጽሕፈት ሲሆን የአንዳንዱ ፊደል ጥቅም ከተነባቢ ወደ አናባቢ በመለወጡ የግሪክ አልፋቤት መጀመርያው የአናባቢ ፊደል ጥቅም ያገኘው ጽሕፈት ሆነ። የግሪክ አልፋቤትም በተለይ ለላቲን አልፋቤትና ለቂርሎስ አልፋቤት፣ ለሌሎችም፣ ወላጅ ሆነላቸው። ከግሪክኛ በላይ የግሪኩ ጽሕፈት ለአንዳንድ ሌሎች ልሳናት ተለምዷል።

ፊደላት ለማስተካከል

በዘመናዊ ግሪክ ቋንቋ በጥቅም ላይ የሚውሉት ፊደላት እነዚህ ናቸው።

ፊደል ስም ድምጽ
ጥንታዊ[1] ዘመናዊ ኣጠራር[2]
Α α አልፋάλφα
Β β ቤታβήτα
Γ γ ጋማγάμμα ግ፣ ንግ፣ [ex 1]
ንግ [ex 2]፣ ኝ[ex 3]
Δ δ ደልታδέλτα
Ε ε ኤፕሲሎንέψιλον ኤ፣ ኧ
Ζ ζ ዜታζήτα ድዝ
Η η ኤታήτα ኧ፣ ኤ
Θ θ ጤታθήτα
Ι ι ኢዮታιώτα ኢ፣ ህይ[ex 4]፣ ኝ[ex 5]
Κ κ ካፓκάππα ክ / ክይ
Λ λ ላምዳλάμδα
Μ μ μυ
ፊደል ስም ድምጽ
ጥንታዊ[1] ዘመናዊ አጠራር[2]
Ν ν νυ
Ξ ξ ክሲξι ክስ
Ο ο ኦሚክሮንόμικρον
Π π πι
Ρ ρ ρώ
Σ σ ሲግማσίγμα ስ / ዝ
Τ τ ታውταυ
Υ υ ኡፕሲሎንύψιλον ኢው
Φ φ φι
Χ χ χι
Ψ ψ ፕሲψι ፕስ
Ω ω ኦሜጋωμέγα
ምሳሌዎች
  1. ^ ለምሳሌ፣ ἀγκών.
  2. ^ ለምሳሌ፣ εγγραφή.
  3. ^ ለምሳሌ፣ εγγεγραμμένος.
  4. ^ ለምሳሌ፣ βια.
  5. ^ ለምሳሌ፣ μια.

ታሪክ ለማስተካከል

የግሪክ አልፋቤት ከ800 ዓክልበ. ያህል ጀምሮ ቢታወቅም ከዚያ በፊት ከ1450 እስከ 1100 ዓክልበ. ድረስ ባለው ጊዜ በሚውኬናይ ጽሕፈት የተጻፉ ቅድመ-ግሪክኛ መዝገቦች ከሥነ ቅርስ ተገኝተዋል።

  1. ^ Woodard 2008, pp. 15–17
  2. ^ Holton, Mackridge & Philippaki-Warburton 1998, p. 31