የዓሣንበሪ አስተኔ (Cetacea) ከዓሣንበሪዎች ጭምር ሌሎች የውቅያኖስ ታላቅ አጥቢ እንስሳት እንደ ዶልፊን ያጠቅልላል። በዘመናዊ ሥነ ሕይወት እንደሚለየው በውነት አሣዎች አይደሉም።

የዓሣንበሪ አስተኔ

ሻርክ በዘልማድ «ዓሣንበሪ» ወይም «ዓሣ ነባሪ» ቢባልም በውነት የዓሣ ዓይነት ነው።