የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር

የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር (ፈረንሳይኛ፡ Fédération Internationale de Football Association፣ FIFA ፊፋ) ፪፻፰ አባላትን ያዘለ የእግር ኳስ ጨዋታ አስተዳዳሪ ድርጅት ነው። ዋና መሥሪያ ቤቱ በስዊስ ከተማ ዙሪክ ላይ ሲሆን ማኅበሩ ከሌሎች ውድድሮች በተጨማሪም የዓለም ዋንጫን በየአራት ዓመቱ ያዘጋጃል።

የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ