የእስፓንያ የዘውድ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የእስፓንያ የዘውድ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (እስፓንኛ፦ Real Federación Española de Fútbol, RFEF) የእስፓንያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የእስፓንያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።