የአውርስያ ዋሪ (Turdus merula) በአውርስያ የሚገኝ ዘማሪ አዕዋፍ (ዋሪ) አይነት ነው። በአውስትራሊያም ገብቷል።

የአውርስያ ዋሪ
የአውርስያ ዋሪ መኖርያዎች
Turdus merula cabrerae