የቺሌ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (እስፓንኛ፦ Federación de Fútbol de Chile (FFC)) የቺሌ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የቺሌ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።