የመለጠጥ (elasticity) የሑክ ህግ (Hooke's law)፣ በሜካኒክስ ወይም ፊዚካ በጥምዝምዝምዝ ሽቦ ላይ የሚገበር ጭነት እና መለጠጥ ቅን ተዛምዶ እንዳላቸው ይደነግጋል። ይህ ህግ የወጣው በታዋቂው ተመራማሪ ሮበርት ሁክ ነበር።

የሁክ ህግ በጥምዝምዝ ሽቦ ላይ የሚገበር ኃይልርዝመት ለውጥ ያመጣል