ዛክስን-አንሃልት (ጀርመንኛ፦ Sachsen-Anhalt) የጀርመን ክፍላገር ነው። መቀመጫው ማክደቡርክ ነው።

ዛክስን-አንሃልት በጀርመን