ኮንሶ በኢትዮጵያ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር ነው።

ቋንቋ ለማስተካከል

ኮንሶ በኢትዮጵያ ራቅ ካለዉ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር መጠሪያ ሲሆን ቋንቋቸዉ ኮንሶኛ (አፋ ኾንሶ) ተብሎ ይጠራል። ኮንስኛ ቋንቋ የምሥራቃዊ ኩሽትክ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር የሚመደብ ሲሆን በተዋረድ አፍሮ-እስያዊ ከሚባል ዋና የቋንቋ መደብ ሥር ይካተታል።[1]

ሕዝብ ቁጥር ለማስተካከል

በ2007 እ.አ.አ በተደረገዉ የህዝብና ቤት ቆጠራ የኮንሶ ህዝብ ብዛት 235,087 መሆኑን የማዕከላዊ የስታትስቲክስ ኤጄንሲ መረጃ ያመለክታል::[2]

መልክዓ ምድር ለማስተካከል

ታሪክ ለማስተካከል

ታዋቂ ሰዎች ለማስተካከል

ማመዛገቢያ ለማስተካከል

  1. ^ "The Konso of Ethiopia". Archived from the original on 2015-03-19. በ2014-04-02 የተወሰደ.
  2. ^ CSA, Ethiopia 2007 census report: http://www.csa.gov.et/images/documents/pdf_files/regional/SNNPR1.pdf