ኮራጅ የማሽን አይነት ሲሆን የፎቶ ኮፒ ማሽን ከመፈጠሩ በፊት የተለያዩ ምስሎችን ለመቅዳት ያገለግል ነበር። የኮራጅ አንዱ ጫፍ ሲንቀሳቀስ ሌላው ጫፍ ልክ እንደ መጀመሪያው ጫፍ እንቅስቃሴ ያደርጋል።

ኮራጅ (1867 እ.ኤ.አ).