ክኖሦስ በጥንታዊ ክሬታ (አሁን የግሪክ ደሴት) የተገኘ ከተማና አሁን በሥነ ቅርስ የጥንታዊ ቤተ መንግሥት ፍርስራሽ ነው።

የክኖሦስ ፍርስራሽ