ኬራቲን (ፀጉረ ፕሮቲን) ጸጉር የተሰራበት ፕሮቲን ሲሆን ደግሞ ቀንድጥፍርኮቴቅርፊትመንቁራላባ ይሠሩበታል። ስሙ ከጥንታዊ ግሪክ «κερας» (/ከራስ/ ማለት 'ቀንድ') የወጣ ነው።