ኬልታዊ ቋንቋዎች ወይም ኬልቲክ ቋንቋዎች አንድ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ናቸው።

ኬልቲክ ቋንቋዎች አሁን (ጨለማ-አረንጓዴ) እና በጥንት የተገኙባቸው አገሮች

ኬልታዊ ቋንቋዎች ሁሉ ከቅድመ-ኬልትኛ እንደ ደረሰ ይታስባል።