ኦርክኒ ወይም የኦርክኒ ደሴቶችስኮትላንድ የደሴቶች ሰንሰለት ነው።

የኦርክኒ ሥፍራ

867 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 1464 ዓ.ም. ድረስ ደሴቶቹ በይፋ የኖርዌ ግዛት ነበሩ። ከዚያስ የስኮትላንድ መንግሥት ያዛቸው።