እንጨት ጠንካራ ቃጫማ የዕጽዋት አካል ነው። ይህ አካል በብዙ እጽዋቶች ላይ የሚገኝ ሲሆን ለብዙ መቶ አመታት ለነዳጅነት እንዲሁም ለግንባታ መሳሪያነት ሲጠቅም ቆይቷል።

የእንጨት