እንጦጦአዲስ አበባ ከፍተኛ ቦታ ነው። ዳግማዊ ምኒልክ አዲስ አበባን ሲቆረቁሩ ከአንኮበር መጥተው ያረፉበት እና ቤተ መንግስታቸውን የስሩበት ታሪካዊ ቦታም ነው። እንጦጦ የእንጦጦ ሰንሰለታማ ተራራ አንዱ ክፍል ሲሆን ርዝመቱ ከባህር ወለል በላይ 3200 ሜትር ይደርሳል።

እንጦጦ
እንጦጦ 1877ዓ.ም.
ከፍታ 3200 ሜትር
እንጦጦ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
እንጦጦ

9°6′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°46′ ምሥራቅ ኬንትሮስ