እርሾስነ ሕይወት የሚገኝ ጥቃቅን ነፍሳት ሲሆን የእንጉዳይ ዘመድ ነው። ለረጅም ዘመን ይህ ልዩ ሻጋታ አይነት ዳቦ ወይም አረቄ በመቡካት እጅግ ጠቅሟል።

እርሾዎች በማይክሮስኮፕ ሲታዩ

ታሪክ ለማስተካከል

እርሾ መጀመርያ የተጠቀመበት ወቅት ባይታወቅም በጥንታዊ ግብፅ ዳቦ በመጋገር እንደ አገለገለ በሃይሮግሊፍ መዝገብ ተገኝቷል። ምናልባት በቀን ሐሩር ስንዴውኃ አንድላይ ሲቀመጡ በእህሉ ውስጥ የሚኖረው የተፈጥሮ ሚክሮብ መቡካት ጀመረ። ውጤቱ ከቂጣ ይልቅ ለሥላሣ የሆነ ሁኔታ ነበር።

የውጭ መያያዣ ለማስተካከል

የዳቦ እርሾ ታሪክ (በእንግሊዝኛ)