ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍኅዳር 141998 ዓ.ም. ላይ የላይቤሪያ ፕሬዝደንት በመሆን የአፍሪቃ አኅጉር የመጀመሪያዋ ሴት መሪ ናቸው። በታህሳስ 2021 ጀምስ ሰርሊፍ ከኤለን ሰርሊፍ ልጆች አንዱ ባልታወቀ ሁኔታ በላይቤሪያ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ሞቱ።