?ኣቦ ሸማኔ

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ስጋበል
አስተኔ: የድመት አስተኔ
ወገን: የአቦ ሸማኔ ወገን Acinonyx
ዝርያ: አቦ ሸማኔ A. jubatus
ክሌስም ስያሜ
Acinonyx jubatus

ኣቦ ሸማኔ በአንዳንድ አገር እንዲሁም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

አቦ ሸማኔ በአቦ ሸማኔዎች ወገን (Acinonyx) ውስጥ አሁኑ አንድያ ዝርያ ነው፤ በወገኑም ሌሎች ጥንት የጠፉት አባላት ከሥነ አጥንት ታውቀዋል።

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ ለማስተካከል

አቦ ሸማኔ አሁን የሚገኘው በአንዳንድ ቦታ በአፍሪካና በፋርስ ብቻ ነው። ቀድሞ እስከ ሕንድ ድረስ ይገኙ ነበር።

የእንስሳው ጥቅም ለማስተካከል