አማራ (ግዕዝ፣ ሳባኛ እና አማርኛ ቋንቌዎች ባለቤት ነው) በመላ ኢትዮጵያ የሚገኝ ቀደምት እና ገናና ህዝብ ነው።

የእማራ ነገስታቶች የሥልጣኔ ምንጭ ሲሆኑ እነ ቅዱስ ላሊበላ ይገኙበታል ። በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን ይኖር የነበር ፤ አንድ Gaius plinius የተባለ ታዋቂ የታሪክ ጽሐፊ ፣ በወቅቱ በኢትዮጵያ ታራራማ ቦታዎች ይኖር ስለነበረው የአማር ሕዝብ አኗኗር ፣ በሰፊው በመፅሀፉ አስፍሯል።[1]

ፊደል ለማስተካከል

ግዕዝን ፊደል ከሚጠቀሙ የኢትዮጵያ ጎሳዎች የአገው ሕዝብ አንዱና ዋነኛው ነው። ሕዝቡ የሚጠቀምበትም ለየት ያሉ ድምጾች የራሳቸው ቀለሞች ኣሏቸው።

ሕዝብ ቁጥር ለማስተካከል

      በኢትዮጵያ ወደ ከ 900,000 እስከ 1,000,000 የሚሆኑ አገዎች ሲኖሩ፣በኤርትራ ደሞ  ቁጥራቸው 150,000 የሚደርስ አገው ብሌኖች ይኖራሉ።

መልክዓ ምድር:-ኤርትራ፡ትግራይ፡ጎንደር፡ዋግ_ላስታ፡ጎዣም፡ ለማስተካከል

የአገው ሕዝብ አሁን በሚኖርባቸው በኤርትራ ፡በትግራይ፡በጎንደር፡በጎዣም፡በላስታ አካባቢዎች ራሱን የሚገልጸው በተለያየ መገለጫ ቢሆንም በስፋት የሚታወቁት አዊ ፡ኽምራ፡ቅማንት ፡ብሊን በሚሉ አካባቢያዊ መጠሪያዎች ነው ! ለማስተካከል

የስያሜው እድገት ከራሳቸው ወይም በጋራ  ከሚገኝ ማህበረሰብ ክፍሎች ተጨማሪ ቋንቋ የተዋሱት  ነው ለማስተካከል

✓"አዊ "፡የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ ቋንቋ አገውኛ ሲሆን ሌሎችንም ራሱንም  አገው ለማለት ና ለመግለጽ ይህንኑ ቃል ይጠቀማል። ለማስተካከል

የሰው ስም ስያሜዎችም ከአማርኛና ከአገውኛ ጋር የተጣመሩ ናቸው ለምሳሌ ነፃነት እምቢአለ

✓ ኽምራ ማለት አገው ማለት ነው የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ ቋንቋ አገውኛ ነው ፡ሌሎቹንም ራሱንም  አገው ለማለት ይኸንኑ ቃል ይጠቀማል። ለማስተካከል

✓ቅማንት ማለት የቤተሰብ ውቅር  አሰያየም ወይም የባሕላዊ ሃይማኖት ማህበረሰባዊ ልየታ ሲሆን የቃሉ መነሻና ምንጭ  አገውኛ ነው ፡  ቃሉን የሚጠቀሙት   የኦርቶዶክስ ክርስትያን ተከታዬች ሲሆኑ  ክርስትናም ይሁን ይሁዲ እምነት የማይከተሉትን  አገዎችን ክርስትያን አማሮች የሚገልጹበት ስያሜ ነው ። ለማስተካከል

✓ብሊን ማለት አገው  ማለት ነው ፡የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ አገውኛ ቋንቋ፡የቤላ ትውፊትና በጋራ ካሉት የሳሆ  ቋንቋ ተናጋሪዎች የተወሰደ ሲሆን አገዎች ራሳቸውንና ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎች ደግሞ አገዎችን ለመግለጽ ይጠቀሙበታል። ለማስተካከል

በጎዣም _ አዊ ፡በላስታና ዋግ _ኽምራ፡በጎንደር _ቅማንት ፡በኤርትራ _ብሊን በሚሉ አካባቢያዊ መጠሪያዎች ነው ! ለማስተካከል

የስያሜው እድገት ከራሳቸው ወይም በጋራ  ከሚገኝ ማህበረሰብ ክፍሎች ተጨማሪ ቋንቋ የተዋሱት  ነው ለማስተካከል

✓"አዊ "የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ ቋንቋ አገውኛ ሲሆን ሌሎችንም ራሱንም  አገው ለማለት ና ለመግለጽ ይህንኑ ቃል ይጠቀማል። ለማስተካከል

== ✓ ኽምራ ማለት አገው ማለት ነው የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ ቋንቋ አገውኛ ነው ፡ሌሎቹንም ራሱንም  አገው ለማለት ይኸንኑ ቃል ይጠቀማ

✓ቅማንት ማለት የቤተሰብ ውቅር  አሰያየም ወይም የባሕላዊ ሃይማኖት ማህበረሰባዊ ልየታ ሲሆን የቃሉ መነሻና ምንጭ  አማርኛ ነው ፡  ቃሉን የሚጠቀሙት   የኦርቶዶክስ ክርስትያን ተከታዬች ሲሆኑ  ክርስትናም ይሁን ይሁዲ እምነት የማይከተሉትን  አገዎችን ክርስትያን አማሮች የሚገልጹበት ስያሜ ነው ። ለማስተካከል

✓ብሊን ማለት አገው  ማለት ነው ፡የቃሉ መነሻና ምንጭ የራሱ አገውኛ ቋንቋ፡የቤላ ትውፊትና በጋራ ካሉት የሳሆ  ቋንቋ ተናጋሪዎች የተወሰደ ሲሆን አገዎች ራሳቸውንና ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎች ደግሞ አገዎችን ለመግለጽ ይጠቀሙበታል። ለማስተካከል

==ታዋቂ ሰዎች Wagshum Gobeze, Lalibela


  1. ^ classi