አሥራ አራት በተራ አቆጣጠር ከአሥራ ሦስት የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ፲፬ ነው፣ ይህም ከአሥር እና አራት ምልክቶች ነው።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 14ሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች 1 (አንድ) እና 4 (አራት) ነው። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አሥራ አራት» ምልክት «XIV» ነበር።