አመት መሬትፀሐይ ምኋር ዙሪያ ለአንድ ጊዜ ያህል ስትዞር የምትጨርሰው ጊዜ ነው። ይህም ሶስት መቶ ስልሳ አምስት ቀን እና ስድስት ሰዓት ያህል (365.25 ቀናት እያንዳንዳቸው የ86,400 ሴከንድ ርዝመት ያላቸው) ነው። አመት ራሱን የቻለ አለም አቀፍ ውክል የለውም።