ናውሩኛ (Dorerin Naoero) ናውሩ በተባለው ደሴት አገር በፓሲፊክ ውቅያኖስ የሚናገር ቋንቋ ነው። የተናጋሪዎቹ ብዛት 7000 ሰዎች ይህም የደሴቲቱ ግማሽ እንደሚሆን ይገመታል። ከነዚህ ውስጥ ሁላቸው እንግሊዝኛ ደግሞ ይችላሉ።

Wikipedia
Wikipedia