ናሙር (ፈረንሳይኛ፦ Namur፤ ሆላንድኛ፦ Namen /ናመን/) የቤልጅግ ከተማ ሲሆን የኗሪዎቹ ቁጥር 110,096 ነው። እነዚህ የፈረንሳይኛ ተነጋሪዎች ናቸው።

የናሙር ሥፍራ በቤልጅግ ውስጥ