ነደርሳክስኛ (Nedersaksisch /ነደርዛክሲሽ/) በሆላንድ የሚናገር የዝቅተኛ ሳክስኛ አይነት ቀበሌኛ ነው። ቀበሌኛው ከጀርመንኛ የተነሣ ሲሆን ዛሬ በተለይ እንደ ነዘርላንድኛ ይመስላል።

ነደርሳክስኛ የሚናገርበት አውራጃ


Wikipedia
Wikipedia