?ነብር

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: ጉንደ እንስሳ (Animalia)
ክፍለስፍን: አምደስጌ (Chordata)
መደብ: አጥቢ (Mammalia)
ክፍለመደብ: ስጋበል
አስተኔ: የድመት አስተኔ
ወገን: የግስላዎች ወገን Panthera
ዝርያ: ነብር P tigris
ክሌስም ስያሜ
Panthera tigris

ነብርእስያ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።

የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

ነብር በድመት አስተኔ ውስጥ ከግስላዎች ወገን ናቸው፤ ስለዚህ አንዳንዴ ግስላ ነብር፣ ነብርም ግስላ ይባላሉ።

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ ለማስተካከል

የእንስሳው ጥቅም ለማስተካከል

የነብር ጥቅም

ነብር (Panthera tigris) ትልቁ የድመት ዝርያ እና የፓንተራ ዝርያ አባል ነው።