ታሽሉልቱምታላቁ ሳርጎን ሚስት ነበረች። ስሟ ከሥነ ቅርስ የሚታወቅ ከአንድ የአልባስጥሮስ ገል ብቻ ነው፤ ሎሌዋ ለመቅደስ ያቀረበ ዕቃ መሆኑ በጽሑፉ ይነብባል።[1] ምናልባት የአካድ ንግሥት እንደሆነችና የሳርጎንን ልጆች ሪሙሽማኒሽቱሹኤንሄዱአናሹ-ኤንሊል እና ኢላባ-ኢስታካል እንደ ወለደች ይገመታል።

  1. ^ የገሉ ጽሑፍ ከነትርጉም (እንግሊዝኛ)