ቬትናምኛ በተለይ በቬት ናም የሚነገርና የአገሩ ይፋዊ ቋንቋ ነው። የአውስቶ-እስያዊ ቤተሠብ አባል ነው።

ቬትናምኛ በብዛት የሚነገሩባቸው ሥፍራዎች በቬትናም ውስጥ