ቀጨሞ (Myrsine africana) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

ቀጨሞ

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

አነስተኛ ዛፍ፣ እስከ 3 ሜትር ይረዝማል፣ ሐምራዊ ፍሬው እንደ ዘንጋዳ ዘር ትንሽ ነው።

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

ቀጨሞ ብዙ ጊዜ በደጋ ጫካ ዳር አካባቢ ይገኛል።

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

ፍሬዎቹ ትልን ለማስወጣት ይጠቀማል።

እንዲሁም አንበሳ ትልን ለማስወጣት እንደሚበላው ይታመናል።[1]

ደረቅ የቀጨሞ ፍሬ በቀረጥ ዛፍ ቅጠል ዱቄት ለነቀርሳ መጠቀሙ ተዘግቧል።[2]

  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
  2. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች