ቀጥተኛ ዝምድና ወይም ርቱዕ ወደረኛነት በሁለት መጠኖች መካከል አለ ማለት አንድኛው መጠን የሌላኛው ቋሚ ብዜት ሲሆን ነው። በሌላ ትምህርተ ሂሳብ አነጋገር የሁለቱ መጠኖች ንፅፅር ቋሚ ወይም ተመሳሳይ ሲሆን ማለት ነው።

የY ዋጋዎች ከቀጥተኛ የX ዋጋዎች ጋር ቀጥተኛ ዝምድና አላቸው

ምሳሌዎች ለማስተካከል

ባህሪዎቻቸው ለማስተካከል

ግልብጥ ዝምድና ለማስተካከል

የሀይፐርቦላ ጥምሮች ለማስተካከል

ሀይለ ቁጥራዊ እና ሎጋሪዝማዊ ዝምድና ለማስተካከል