ሽንት ከሰው ወይም ከእንስሳ የሚወጣ የተቃጠለ ውኃ ነው። ማለተም የምንጠጣው ውሃ ተጣርቶ በውስጣችን ከተዋሃደው የተረፈ ቆሻሻው ክፍል ነው። ሽንትን ከደም በማጣራት የሚሰራው ኩላሊት ነው። ሽንት በውስጡ ዩሪያ እና ሌሎች ኬሚካሎች ይገኙበታል።

የሽንት ናሙና